
32 sqm · 375 rooms
መደበኛ ክፍል
- ኪንግ አልጋ፣ ሻወር ወይም ሻወርና ገንዳ
የ32 ካሬ ሜትር መደበኛ ክፍሎቻችን ሙሉ ምቾትዎን ታሳቢ በማድረግ የተነደፉ ናቸው። ምቹና ሞቅ ያሉ፣ ዘመናዊ አገልግሎቶች የተሟሉባቸው ሲሆኑ፣ ባለ ኪንግ አልጋ ከሻወር ጋር ወይም ከሻወርና ገንዳ ጋር መምረጥ ይችላሉ።
- ሚኒ ፍሪጅ
- ሻይ/ቡና ማፍያ
- የክፍል ውስጥ ካዝና
- ብረትና የብረት ጠረጴዛ
- ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት
- የመመገቢያ ቦታ
- +3 ተጨማሪ









