የተርሚናል ውስጥ ሆቴል
ፕሪሚየም ክፍል
39 sqm · ኪንግ አልጋ
ለንግድና ለመዝናኛ ከፍተኛ ምቾት የሚሰጥ እጅግ ዘመናዊና ሰፊ ክፍል፤ ሚኒባርና ለሥራና ለዕረፍት የሚሆን ቦታ አለው።
| ቆይታ | 1 እንግዳ | 2 እንግዶች |
|---|---|---|
| 01 - 04 ሰዓት | USD 110 | USD 125 |
| 04 - 08 ሰዓት | USD 158 | USD 173 |
| 08 - 12 ሰዓት | USD 193 | USD 208 |
| 12 - 16 ሰዓት | USD 212 | USD 227 |
| 24 ሰዓት | USD 227 | USD 242 |
ተጨማሪ አልጋ: USD 50
ይህን ክፍል ይያዙይህን ክፍል ይጠይቁከሌሎች ክፍሎች ጋር አወዳድር
አገልግሎቶች
- የማንቂያ አገልግሎት
- ሻይ/ቡና መስሪያ ቁሳቁሶች
- የክፍል ውስጥ ካዝና
- ብረትና የብረት ጠረጴዛ
- ማሞቂያ
- ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት
- የጸጉር ማድረቂያ
- ቴሌቪዥን
- የመታጠቢያ ቀሚስና ሲልፐር
- ሚኒባር

