መኖሪያ
አፓርትመንት ዓይነት
ባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤት
ለረዥም ጊዜ ለሚቆዩ እንግዶችና ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ የተሟሉ ባለ አንድ፣ ሁለትና ሦስት መኝታ ቤት አፓርትመንቶች - ዘመናዊ ሁኔታ ውስጥ የአምስት ኮከብ መኖሪያ።
ይህን ክፍል ይያዙይህን ክፍል ይጠይቁከሌሎች ክፍሎች ጋር አወዳድር
አገልግሎቶች
- ሻይ/ቡና ማፍያ
- የክፍል ውስጥ ካዝና
- ሚኒባር
- ብረትና የብረት ጠረጴዛ
- ሚኒ ፍሪጅ
- ማሞቂያ
- የጸጉር ማድረቂያ
- ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት
- ቀጥታ የሚደወልበት ስልክ
- የመመገቢያ ቦታ
- የታሸገ ውሃ
- ልዩ የንጽህና ዕቃዎች

